KMB240.5
#technology
ሰላም👋 AAE Family የኔ ጥያቄ Iphone ላላችሁ ነው። በተለይ Iphone SE 26.2 Version አዲስ Apple Id create እያደረኩኝ እያለሳደርግ "Country/Region" የሚለው ላይ "Ethiopia" የሚል የለም ፤ በዚህ ምክንያት Google ላይ ሄጄ በaccount.apple.com Create ሳደርግ "Ethiopia" የሚል አገኘው ፤ ነገር ግን ሁሉንም ጨርሼ App Store ላይ Log in ሳደርግ "Cannot connect to app store" ነው የሚለኝ ፤ Google , YT ላይ ያላነበብኩት Blog ፣ ያላየህውት ቪድዮ የለም ግን አንዳቸውም ሊሰሩልኝ አልቻሉም። So Pls if anyone who owns an iphone , and is reading this kindly help a brother out! Thanks alot🙏
Apr 04, 20267 engagements