BlackZebra1114.5
#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ አንድ ማስተካከል ምፈልገው ባህሪ አለ ግን አልቻልኩም ምን መሰላችሁ ሚስጥር አልችልም ምንም ነገር ይኑረኝ ለሰዎች ማዉራት ነው በቃ አያስችለኝም ካላወራሁ ይጨንቀኛል ሌላው ደግም ውሸት አወራለሁ የሆነውንም ያልሆነውንም ማውራት (saksam) ሰው አጋጥሟችሁ አያውቅም ያ እኔ ነኝ ከምላችሁ በላይ ማይወራ ወሬ አወራለሁ እና ማስተካከል እየፈለኩ አልቻልኩም ካደረኩት በኋላ ይቆጨኛል ዛሬ ተቆጭቼ ነገ ያው ነኝ ምን ይሻላል ይስተካከላል ብላችሁ ታስባላችሁ ?
Apr 04, 20267 engagements