NA_26
#sport
ሰላም፣ እኔ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ ነኝ፤ የመጣሁትም ከሀዋሳ ሲሆን አሁን የምኖረው አዲስ አበባ ነው። እስከዛሬ አንድም ቀን የኢትዮጵያ ቡናን ጨዋታ ስታዲየም ሄጄ አይቼ አላውቅም። ስለዚህ አብሮኝ ጨዋታውን የሚያይ፣ እንዴት ትኬት እንደሚቆረጥና ስታዲየም እንዴት እንደሚኬድ የሚያሳየኝ ሰው እፈልጋለሁ
Apr 04, 20261 engagements
ሰላም፣ እኔ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ ነኝ፤ የመጣሁትም ከሀዋሳ ሲሆን አሁን የምኖረው አዲስ አበባ ነው። እስከዛሬ አንድም ቀን የኢትዮጵያ ቡናን ጨዋታ ስታዲየም ሄጄ አይቼ አላውቅም። ስለዚህ አብሮኝ ጨዋታውን የሚያይ፣ እንዴት ትኬት እንደሚቆረጥና ስታዲየም እንዴት እንደሚኬድ የሚያሳየኝ ሰው እፈልጋለሁ
Apr 04, 2026ወጪው ካንተ/ቺ ነው🙄?
Apr 04, 2026