Dapidamdam474.5
#education
I got f in freshman 2nd semester pre engineering ena 5th year lay add mareg alchlm weys final semester lememar hulunm major course malef alebgn?
Apr 04, 20268 engagements
I got f in freshman 2nd semester pre engineering ena 5th year lay add mareg alchlm weys final semester lememar hulunm major course malef alebgn?
Apr 04, 2026እንደ ኮርሱ ይለያያል። ቀጣይነት የሌለዉ ለሌሎቹ prerequisite ካልሆነ አሸጋሽገዉልህ የሆነ አመት ላይ ኮርሱ የሚሰጥበት ክላስ አፈላልገህ ትማረዋለህ። ከዋናዉ ክላስህ ጋር አንዳንዴ ሊጋጭ ይችላል። ግድ ግን ቀጥሎ ለምትማራቸዉ አስፈላጊ ኮርስ ከሆነ መወሰድ አለበት። ያሳስርሀል። በተጨማሪም ሪጅስትራር ገብተህ ተማሪ በማይበዛበት ሰዓት እንዴት ላርገዉ ብለህ አማክራቸዉ። ኢንጂነሪንግ ላይፉ ከባድ ነዉ የሚያግዙህ ጓደኞች ቶሎ ፍጠር፣ እያነጋህ ቸክል፣ሰገጥ ሁን ትምህርትህ ላይ። ላታቆመዉ ነገር ህይወትህ ይመሰቃቀላል D እና F ማምጣት ከቀጠልክ። እኔ ከprobation ተነስቼ በጥሩ ግሬድ ተመርቄያለሁ። አንተም ተፋለም እሺ
Apr 04, 2026