Hay_230
#education
ሰላም ጋይስ አወሊያ ፕያሳ ትንሹ ምታስተምሩ ኣላቹ እንዴ እባካቹ ንገሩኝ ወንድሜን ሳናግርው መግደል ብቻ የቀራቸው ሙሀመድ ምባል የሂሳብ አስተማሪ እና ክወና አስተማሪ ነው እና ልጆችን በጣም ይመታል ለምንድ ነው የሙስሊም ትምርትቤት አስተማሪ ባለጌ የምሆኑት ከምር በጣም ልጆችን trauma እያደርሱ ነው እስኪ ንገሩኝ መክሰስ ይቻለል እንዴ የት ልክሰስ በረ ዘግቶ ሁሉ ነገር ዘግቶ ልጆችን የምገረፈው አሁን ማቁርጥ ትምህርት አይቻልም ግን በቃ ላስወጠው ነው
Apr 03, 20262 engagements