ለምንድነው🤷♂ ግን የሰው ልጅ እየተሻሻለ ሲመጣ፤ እኛ ኢትዮጵያኖች🇪🇹 በተቃራኒው ወደታች እየሄድን ያለነው? እስቲ የድሮ አያቶቻችንን👴 ጥበብ እናስተውል፤ በጥበብ ያገኙትን እውቀት እና ግኝት ፅፈውልን📖 እኮ ነው ያረፉት፤ የውጭው ሀገር ሳይንቲስቶች🧑🔬 ከየት ይመስላቹሀል የሆነ ነገር አገኘን ብለው በ TV መስኮት የሚቀርቡት፤ እስቲ በትንሹ 💡መፅሀፈ ሔኖክ፣ 💡 መፅሀፈ አቡሻህር 💡 ትርጓሜ ሚጠተ ብርሀናት እነዚ በጥቂቱ ናቸው፤ ነገር ግን የሚያሳዝነው ነገር እነዚ ብራናዎች እኛ🇪🇹 እጅ ሳይሆን የነጮች እጅ🇩🇪 ውስጥ ነው፤ የኔ ጥያቄ መፅሀፎቹ ይመለሱልን ሳይሆን ቢመለስልን እኛ በአግባቡ እንጠቀምበታለን ወይ ነው?😞
Oct 18, 2020አቤት አቤት ልክእንዳነበበው ሰው ሌላሰውን ትነቅፋለህ። እስቲ ትንቢቶችን አንብብ ኢትዮጵያ ለመግባት ማይደረግ ጥረት አይኖርም ወደፊት የኢትዮጵያ ቪዛ የአለም ውድቪዛ መሆኑ አይቀርም ታያለህ, አምስት አስር አመት ዝም ብለህ ጠብቅ። እውነት
Oct 19, 2020