ከጊዜ ቦሀላ ምን እንደጀመረኝ አላዉቅም በሽታ ከሆነ ልታከመዉ ያጋጠማቹ ካላቹ ንገሩኝ please ምን መሰላቹ ቀን ካሳለፍኩት ምናምን የቀን ዉሎ ቦሀላ ስተኛ እንደ ህልም ሆኖ chat እያረኩ ይታየኛል ማለት በቃ ምፈራቸዉን ነገሮች በ chat ተብዬ እየተጨነኩ መልስ ስመልስ እንዴት እንደማስረዳቹ አላዉቅም ለምሳሌ አሁን ላይ families የማያቋቸዉ የቀን ዉሎዎቼ አሉ እነሱን someone የት እንደነበርኩ ሰአቱን ጊዜዉን እየጠቀሰ በ chat ይነግረኛል ከብዙ በጥቂቱ ነዉ ይሄ ምሳሌ (በብዛት እየረሳዋቸዉ ነዉ)ከዛ ከእንቅልፌ ባንኜ ስልኬን ከፍቼ (ለሊት)ቼክ እስካረግ ድረስ እደርሳለሁ disorder newww??? የምፈራዉ ወይም የሚያስጨንቅ ነገር አይደለም ማሳልፈዉ በቃ በእንቅልፍ ልቤ chat ላይ ሆኜ ነዉ ማየዉ በተደጋጋሚ eski yehone nger belugn እብደት ዉስጥ የገባሁ እየመሰለኝ ነዉ 😔 ስልክ ከማብዛት ነዉ ሳታጡኝ መፍትሄ ንገሩኝ 🤲🏽
Apr 02, 2026እንዴ የኔ ታሪክ😂 የሆነ ከወራት በፊት በጣም chat አብዝቼ ቀኑን ሙሉ ከዛን ለሊት እስከ 7/8ሰዓት እያወራው ስተኛ በህልሜ ያጋጥመኝ ነበር ደነግጬ ሁላ ከእንቅልፍ ነቅቼ አውቃለሁ ጠዋት ስነሳ ያወራሁትን ቼክ አድርጌም አውቃለሁ። መፍትሄው ምን መሰለሽ እኔ አሁን ላይ chat ማድረግ ሳቆም ይሄ ነገር ተፈጥሮብኝ አያውቅም።ስለዚህ ወይ ማቆም ካልሆነ ደግሞ ከመተኛትሽ ከ1ሰዓት በፊት ምናምን አለማውራት chat እያደረጉ በዛው መተኛት ነው ብዙ ግዜ ይሄንን የሚያመጣው
Apr 03, 2026