#personal
ሰላም ቤተሰብ እስኪ ወንድማቹህን አማክሩኝ ምን መሰላችሁ ለሁሉም ነገር እጨነቃለሁ አለ አይደል ለሰውም ለእንሰሳትም ትንሽ ነገር ከሆኑ በቶሎ ነው ልቤ ሚነካው በዛ ላይ በቃ ሰው ተቀየመኝ አዘነብኝ እያልኩ በጣም እጨነቃለሁ ብቻ ምን አለፋቹ በትንሹ የሚያስብ ፣ የሚያዝን እና የሚጨነቅ ልብ ነው ያለኝ ከዚ በኋላ ግን ጨካኝ መሆን ነው ምፈልገው ለማንም የማያዝን ምንም የማይሰማው ሰው መሆን እፈልጋለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ?
Apr 02, 20262 engagements