#other
ሰላም ቤተሰብ degree ከተመረኩ 10 ወር ሆኖኛል ግን ምንም ሥራ አላገኘሁም እባካቹ እባካቹ ስራ የት አገኛለሁ የ ቴሌግራም ቻናል ምንምን አልተሳካም እባካቹ help a brother out
Apr 02, 20268 engagements
ሰላም ቤተሰብ degree ከተመረኩ 10 ወር ሆኖኛል ግን ምንም ሥራ አላገኘሁም እባካቹ እባካቹ ስራ የት አገኛለሁ የ ቴሌግራም ቻናል ምንምን አልተሳካም እባካቹ help a brother out
Apr 02, 2026Jay jay የሚባል ድርጅት ታገኛለህ ቦታው ሰሚት ብዙ ብሎክ አለው አንዱ ውስጥ አይታጣም........
Apr 02, 2026🙏🙏🙏 can you be specific about the job
Apr 03, 2026What did you graduate in
Apr 02, 20262025 computer science
Apr 03, 2026(edited)Linkdin yibalal
Apr 02, 2026Bzu real estate be 0yr eyeketeru new like ovid real estate. Salary + commission. Check it out
Apr 08, 2026Me too bro 2025 computer science can we communicate
Apr 04, 2026Bro gena hiwotn Eyejemrk new 10 it’s normal new skill temar video editing and digital marketing mnam konjo new
Apr 02, 2026