Sung_jinwoo27.5
#relationships
በእምኒ ይሄን ፅሁፍ ካየሽው እባክሽን እስከመቼ ነው ዝም የምትይኝ እኔኮ እዛው stuck አርጌ ቀረሁ ወይ እንደ ቄስ ፍቺኝ አንቺ በሰላምሽ ሆነሽ እኔ ምንበወጣኝ ምሰቃይ ..ለጥቂት ወራትም ቢሆን የነበሩንን ትዝታወች እኔጋ ሰላም ነሱኝ እባክሽን ውሰጅልኝ አብረሽኝ መሆን ካልቻልሽ😭 እንዴት ቀን በቀን የሰው ልጅ ይሞታል አንድ አመት ሆነሽ ዝም ካልሽኝ የምችል መስሎኝ እኔም እንዳንቺ ዝም ብየ ሞከርኩት ውስጥ ውስጡን ተቃጠልኩ ቆይ ግን ለምን የኔ ሀላፊነት ብቻ ሆነ ..ጥቂትም እንኳ ግንኙነታችንን save ለማድረግ አለመሞከርሽን ሳስበው ንዴቴ ይመጣል
Apr 01, 20263 engagements