የ ፖፕ ሺኖዳ ሁሉም መሽሀፍቶች እጥር ምጥን ብለው ለመንፈስ ምግብ ናቸው.. በተረፈ የዲያቆን ያረጋል አበጋዝ መፅሀፍቶች ለምሳሌ ፍኖተ ፅድቅ ቅፅ ፩ና፪ .. ሌሎች ደግሞ ገድላትም ጥሩ የክርስትናን መሰረት ማጠንከሪያ ናቸው::
Apr 02, 2026የ ፖፕ ሺኖዳ ሁሉም መሽሀፍቶች እጥር ምጥን ብለው ለመንፈስ ምግብ ናቸው.. በተረፈ የዲያቆን ያረጋል አበጋዝ መፅሀፍቶች ለምሳሌ ፍኖተ ፅድቅ ቅፅ ፩ና፪ .. ሌሎች ደግሞ ገድላትም ጥሩ የክርስትናን መሰረት ማጠንከሪያ ናቸው::
Apr 02, 2026Eshi amsegnalhu
Apr 02, 2026ምን አይነት ይዘት ነው የፈለከው?
Apr 01, 2026ሀይማኖታዊ እንደ ህማማት ያለ or መፅሐፍ ቅዱስ ማጠናከርያ ነገር
Apr 01, 2026Are u asking በጥሩነቱ ወይ በcontentኡ? anyways ቅዱስ ጳውሎስ is👌
Apr 01, 2026bhultum recomend argegn
Apr 01, 2026Hmamat be pdf yt agegnalew??
Apr 06, 2026ከሞት ባሻገር ye deacon haile nw
Apr 03, 2026