PLEASE ምክራቹን እፈልጋለሁ ሰላም ሰዎች የ AAU 2ኛ አመት ተማሪ ነኝ ቤተሰቦቸ በቂ ገንዘብ አይልኩልኝም እና PART TIME ስራ እየሰራሁ መማር አስቢያለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ & ምን ስራ ብሰራ ያዋጣኛል እስኪ ምከሩኝ ። በተለይ ለ ትምርት ሙሉ በ ሙሉ ጊዜ ሚያሳጣ መሆን የለበትም ቅዳሜ & እሁድን ጨምሮ ከየቀኑ 2 ሰአት መስራት እችላለሁ። አመሰግናለሁ
Oct 18, 2020Mastenat mnamn btchl lijochn nyc ymslgnal
Oct 18, 2020