See68.5
#education
ሰላም ጋይስ እኔ ምለው ከ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በ school of marketing ፈተና ተፈትኘ ነበር እና ለ ኢንተርቪው ተጠራሁ እና ከዚህ በፊት በ school of marketing ኢንተርቪው አልፎ ስራ የገባ ሰው ካለ እባካችሁ የሆነ መረጃ share አድርጉኝ ስለ ኢንተርቪው ምንም መረጃ የለኝም እና ደግሞ 667 ተማሪ ነበርን እና የተፈተነው 43 ተማሪዎችን ነው ለ ኢንተርቪው ያለፍን እና ምን ያክል ተማሪዎችን ከ ኢንተርቪው ይቀንሳል ምያቅ ስው ካለ please help me 🙏🙏🙏 ወይም inbox አድርጉኝ @Eyobkolie
Apr 01, 20260 engagements