#personal
Ere gobez Addis Ababa ውስጥ ምንድነው የተፈጠረ ያለው ሴቶቹ እንዴት እንዴት አባታቸው ነው የሚያምሩት ሁሉም ሁሉም እኮ ናቸው የሚያምሩት በተቃራኒው ወንዱ ደግሞ ምን እየተፈጠረ እንዳለ ራሱ የሚያውቅ አይመስለኝም የሰማይና የምድር ያህል ነው ልዩነት ያለው ምንድነው ያልሰማነው ነገር አለ?
Mar 31, 20267 engagements
Ere gobez Addis Ababa ውስጥ ምንድነው የተፈጠረ ያለው ሴቶቹ እንዴት እንዴት አባታቸው ነው የሚያምሩት ሁሉም ሁሉም እኮ ናቸው የሚያምሩት በተቃራኒው ወንዱ ደግሞ ምን እየተፈጠረ እንዳለ ራሱ የሚያውቅ አይመስለኝም የሰማይና የምድር ያህል ነው ልዩነት ያለው ምንድነው ያልሰማነው ነገር አለ?
Mar 31, 2026Zare new ende ke esr bet yewetahew
Mar 31, 2026Ante sera fetkal bro ezi sent ymyaschenken nger eyale ante mnged lay laykacew hula tjajal😁
Mar 31, 2026ሴት ካላየው ምን ልይ bro ፈግተህ እየሰራ ከሆነ አትልፋ አይሞላም
Mar 31, 2026Nah guys makeup mibal neger ale eko esu new even bzu maychoh makeup ale...esun kegmt wst enasgeba
Apr 01, 2026Fresh nesh le Addis 😁
Mar 31, 2026ያንተን እህት አያካትም bro
Mar 31, 2026You're write I saw everywhere in adis they are literally change in those 2-3years but boys I don't know what happened..
Mar 31, 2026