#relationships
ብሬክ አፕ ካደረግን ሶስት ወር አልፎናል እና ከበደኝ በጣም ነበር ማፈቅራት አሁንም አፈቅራታለው ብቻ ቀኑ እየቆየ ሲሄድ ስሜቱ በጣም ከበደኝ እና ከዚህ ቆይታ በዋላ ትመለስ ይሆን ይሄንን ያክል ግዜ ቆይታችው የተመለሳቹ ካለችው plss በጨዋ ሙድ ንገሩኝ ተመልሼ እንዳላወራት እድል አልሰጠችኝም
Mar 31, 20266 engagements
ብሬክ አፕ ካደረግን ሶስት ወር አልፎናል እና ከበደኝ በጣም ነበር ማፈቅራት አሁንም አፈቅራታለው ብቻ ቀኑ እየቆየ ሲሄድ ስሜቱ በጣም ከበደኝ እና ከዚህ ቆይታ በዋላ ትመለስ ይሆን ይሄንን ያክል ግዜ ቆይታችው የተመለሳቹ ካለችው plss በጨዋ ሙድ ንገሩኝ ተመልሼ እንዳላወራት እድል አልሰጠችኝም
Mar 31, 2026Yehene andu eyeleteletelh new she's putinh it back in siweta rasu move on
Mar 31, 2026ከአመት በኃላም መታረቅ ይኖራል ሁለታችሁም ላይ ይህ ስሜት ካለ ሞክር አትፍራ
Mar 31, 2026#education እሪሚዲያንን የግል ዪኒቨርሲቲ የተማረ ሰው አ.አ ዩኒቨርሲቲ እየከፈለ መማር ይችላል?(መማር የምፈልገው ትምህርት አ.አ ዪኒቨርሲቲ ስላለ ነው) ከተቻለ እርዱኝ ኘሊስ የምታውቁት information ካለ አትለፉኝ🙏🙏🙏
Mar 31, 2026Breakup yargachubet reason mefetat alebet lememls, wedefitm temelso mimeta kemeslh move on mareg yshalal. Hulem yetshale ken ale.
Apr 05, 2026Bemndnew yetetalachutt?
Mar 31, 2026Ik who u aree
Mar 31, 2026