#technology
*999# ላይ የተማሪ ጥቅል የሚለው ላይ የለሊት unlimted internet package be 189 ብር የሚለው ይሰራል እንዴ? ከዚህ በፊት ተጠቅማቹ የምታውቁ ንገሩኝ. አይሠራም የሚል ነገር ስለሰማሁ ነው
Mar 31, 20262 engagements
*999# ላይ የተማሪ ጥቅል የሚለው ላይ የለሊት unlimted internet package be 189 ብር የሚለው ይሰራል እንዴ? ከዚህ በፊት ተጠቅማቹ የምታውቁ ንገሩኝ. አይሠራም የሚል ነገር ስለሰማሁ ነው
Mar 31, 2026Aw temari kalhonsh megzat atchyim gn 7 kutr akatach wst nw yslew yetrmari ጥቅል
Mar 31, 2026ለሊት ke 6 sat jemero yeseral and temari kalhonsh magzat atcheyem
Mar 31, 2026