Guys እንዴት ናችሁ ለሊት ለሊት ስተኛ የሆነ ነገር ይተናነቀኛል ልሞት ደርሼ የተመለስኩ እስኪመስለኝ ድረስ ያንቀኛል እናም በዚህ ምክንያት ከእንቅልፌ እነቃለው ምን አየተፈጠረብኝ ነው ያለው አልገባኝም ነገሩ በጣም ተደጋግሟል ይህ ነገር እኔ ላይ እና እንደኔ ያጋጠማችሁ ሰዎች ካላቹ እስኪ let me know ባያጋጥማችሁም እንኳን ስለዚህ ነገር እውቀቱ ያላቹ ሰዎች እስኪ አስረዱኝ Sleeping paralysis ነው እንዳትሉኝ ደግሞ አደራ😭🙏🏻 እሱ እንዳልሆነ በደንብ አውቀዋለው! Thanks inadvance!
Mar 31, 2026Panic attack new do you smoke or did you use to?
Mar 31, 2026