#other
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናቹ የመከላከያ አየር ሀይል በኛ ክልል ኮታ ልኮ ነበር አሁን ዘመኑ ያፈራቸውን የቴክኖሎጂ ውጤቶችን መሸከም የሚችል ተመራቂ የሆኑትን ማሰልጠን ይፈልጋል እኔም የተማርኩት ኤሌክትሪካል ነው ይጋብዘኛልም መሄድ ፈልጋለው ምን ትመክሩኛላችሁ እስኪ ምታውቁ ካላችውም ምክር ስጡኝ plsss የምታውቁት የሄደ ሰው ካለም አናግሩኝ plss
Mar 31, 20262 engagements