ጥያቄ አለኝ፡ ለየይኔ ቢጤ/ዎች የተቆረጠ ወይም የማይሆን ብር ከለገስኩ ጽድቅ ነው ሀጥያት ወይስ ከምንም አይቆጠርም?
Mar 31, 2026ይሄ እኮ ጽድቅ ሳይሆን የቆሻሻ መጣያ በማጣት የተደረገ ስልታዊ ልገሳ ይባላል
Mar 31, 2026ጥያቄ አለኝ፡ ለየይኔ ቢጤ/ዎች የተቆረጠ ወይም የማይሆን ብር ከለገስኩ ጽድቅ ነው ሀጥያት ወይስ ከምንም አይቆጠርም?
Mar 31, 2026ይሄ እኮ ጽድቅ ሳይሆን የቆሻሻ መጣያ በማጣት የተደረገ ስልታዊ ልገሳ ይባላል
Mar 31, 2026Bante sra sew yferd endehon yferedbetal, lenseha abatk ngerachew andm nseha new 🙏
Mar 31, 2026🙏🏾🙏🏾thank you for understanding.
Mar 31, 2026መለበስ የሚችል እስከሆነ ድረስ ችግር የለውም ። አዲስ ገዝተን መስጠት ካልቻልን ያለንን መስጠት ነው ያለብን።
Mar 31, 2026thank you man
Mar 31, 2026ያጊጡበት ብለህ ነው የሰጠካቸው በራስህ እንዲደረግ የማትፈልገውን ነገር በሰው ላይ አታድርጉ ይላል እንኳን የማይሆን እና የማይጠቅም የሚጠቅም ሆኖ ለታይታ እና ሰዎች መልካም ሰው እንድትባል የሰጠከው ነገር እንደ መርገም ይቀጠራል
Mar 31, 2026okay, I like your perspective on this. thanks
Mar 31, 2026Wera hulam atatam
Mar 31, 2026🤣😂🤣😂ታላቅህን አክብር ዋ
Mar 31, 2026It doesn't matter if you give 10,000 birr doing good doesn't make you righteous
Mar 31, 2026it ain't about the money, this was about the act of helping in question.
Mar 31, 2026Ke abey ahemde wanaw ersu lek endant new Ethiopian hizeb eyderg yalew
Mar 31, 2026🤣🤣🤣I thought I was doing good to the people.
Mar 31, 2026