እኔ ብቻ ነኝ ስለ ልጅነት ጊዜዬ እያሰብኩ በጣም ስሜታዊ የምሆነው ? Elementary ተማሪ የነበርኩበት ጊዜ out of nowhere አይምሮዬ ላይ ይመጣ እና በጣም ከባድ ስሜት ይሰማኛል ። እምባ ይተናነቀኛል... ያኔ የነበረኝ innocence , happiness , freedom በጣም ይናፍቀኛል ። ልጅ እያለሁ የማየው ድራማ ፣ የምሰማው ሙዚቃ ድንገት ትዝ ይለኛል ። ቤቶች, ማርቾይ ( don't mess with an angel) በጣም ትዝ ይሉኛል .... I don't know how to explain it fully .. I don't know if it is normal😔
Mar 30, 2026enem btm ds ylgnal beteley dmo don't mess with an angel ena degme eyayehut nw gn yaw nostalgia nw ljnet ds ylal even kana rasu sjmr ke tmhrtbet roten temelsen nafkon mnayew ngr btm ds yl nbr
Mar 30, 2026