Selam esti amakrugn Second year ye uv temari negn bf alegn kelebet asrenal ahun lay gin and neger tefetrual am pregnant ena min edemaderg gra gebtgnal esu ljun yfelgewal yalebet huneta gin ayfekdletm yenem beteseb aykebelugnum maswered demo alfelgin ke amlake yatalagnal ebakachu judge endatadergu mkr bcha stugn
Mar 30, 2026አንቺም እሱም ልጁን የምትፈልጉት ከኾነ ( ፈለጋችኹትም አልፈለጋችኹትም የተፈጠረ ቢኾንም ) ልጁን ላስወርድ አላስወርድ የሚልን ነገር ወደ ጎን ትተሽ እንዴት እናሳድገው የሚለው ጥያቄ ላይ ብትወያዩ ይሻላል። ቀለበት ማሰራችኹ የትዳር መንገድ መጀመራችኹ እንደመኾኑ ይኽን አጋጣሚ ትዳራችኹን ለማፍጠን ተጠቀሙበት ! ወላጆችሽ መጀመሪያ ላይ ቢቆጡም፣ ሁኔታውን በሽምግልና ወይም በቅርብ ዘመድ አማካኝነት ካወቁት በኋላ ሐሳባቸውን የመቀየር ዕድላቸው ሰፊ ነው ! ተደብቆ ከመቆየት ይልቅ ነገሩ ሳይሰፋ በሽምግልና መነገሩ ጥሩ ይመስለኛል። ( አንዱ ጓደኛዬ በቅርቡ እንደዚኽ አግብቷል 😂 የት አባቱ! እንዲ ባይፈጠር አያገባም ነበረ ) ለማንኛውም ለእመቤቴ ንገሪያት መድኃኔዓለምን ለምኚው ! እኔ በድያለው አንተ ግን መኃሪ ነኽ እንደገባሽ ውጪ እንደወጣሽ ቅሪ የማትል አምላክ . .....
Mar 30, 2026