#relationships
መዋሸት አይቻልም ትክክለኛ ስሜታቹን ግለፁ አንድ አካል ጉዳተኛ ሰው በ Online ተዋዉቃቹ በጣም ብዙም አውርታቹ ትውውቃቹ እስከ ፍቅር ደርሶ ግን still ጉዳቱን አታውቁም ማለት ሙሉ የሆነበትን እና ቁጭ ብሎ ነው ፎቶ ሚነሳው ጥያቄዬ በአካል ስትገናኙ የጠበቅሽው ሰው አይደለም እና ካፌ ክራንቹ ላይ ደገፍ ብሎ ብታዩት እሺ ትሉታላቹ ወይ btw እጅ እና እግር ከመጉደል በላይ ጭንቅላት የቀነጨረ ነው ሚያስፈራው
Mar 29, 202617 engagements