Mitu_2486.5
#other
እግዚአብሔር መድሀኒታችሁን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በሚጠሏችሁ፣ በሚጎዷችሁ እናንተም በምትሸሿቸው ሰዎች አማካኝነት ቢያደርገው ምን እያስተማረኝ ነው ትላላችሁ? አመጻቸውን ችላችሁ ትቆያላችሁ ወይንስ ምን የምታደርጉ ይመስላችኋል?
Mar 29, 202616 engagements
እግዚአብሔር መድሀኒታችሁን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በሚጠሏችሁ፣ በሚጎዷችሁ እናንተም በምትሸሿቸው ሰዎች አማካኝነት ቢያደርገው ምን እያስተማረኝ ነው ትላላችሁ? አመጻቸውን ችላችሁ ትቆያላችሁ ወይንስ ምን የምታደርጉ ይመስላችኋል?
Mar 29, 2026Metefo mibal sew ale belesh tasebiyalesh
Apr 12, 2026Hiwotachen west man tekami endehone man teru metefo endehone mawesen anchelem endenie yesewen positive never mayet teru nw , yehulum tsebay conditional new
Apr 12, 2026አልገባኝም
Apr 12, 2026ጥያቄሽ ግራ የገባው ነው
Mar 29, 2026ይለፍህ በቃ
Mar 29, 2026አጣሽው
Mar 29, 2026ምኑን?
Mar 29, 2026እልፍ😂
Mar 29, 2026ኧረ ተይ ሚጡ ምነው ፈሳሽ አራሽው
Mar 29, 2026