#relationships
What was ur biggest mistake u make in the time u have girl friend or boy friend
Mar 29, 20268 engagements
What was ur biggest mistake u make in the time u have girl friend or boy friend
Mar 29, 2026Dont expect much from people it may lead to disappointments
Mar 29, 2026Ere mn agenagnew ketiyakew gar
Mar 29, 2026ነገሮችን እያየው ግን የማይገባኝ ነገር ለማይወደኝ ሰው ብዬ እድሎቼን ማጣቴ ክብሬን ማጣቴ ገላዬን ብቻ ለሚፈልግ ሰው ብዬ በጣም ዋጋ ከፍዬበታለው ማርያምን እሱን ያገኘሁበት ቀን የተረገመ ይሁን
Mar 29, 2026ለሴት ልጅ ብዬ ያረኳቸው ስተቶች ያሳዝኑኛል 💔 እመነኝ ሴት ልጅ ከታች የፃፍኩትን ስህተቶች ከሰራህ ትርቅሃለች 1.እንደምትወዳት ካወቀች 2.እሷን ለማግኘት እና ለማውራት ጉጉት ካለህ 3.ሌላ የሚፈልጉህ ወይንም የሚወዱህ ሴቶች ከሌሉ (አማራጭ እንደሌለህ ካወቁ) 4.ከሷ የማትበልጥ ከሆነ በቃ ቁመት ብትበልጥህ እንኳን ባስተሳሰብ ወይንም በገንዘብ ብለጣ 5.ብዙ አሉ ከጠየቅከው ጥያቄ ጋር ላይገናኝ ይችላል ግን አደራ ሴት ልጅ እንዳትጎዳህ ከኔ ተማር💯
Mar 29, 2026Behimam tigodagnalech biya alasibim
Mar 29, 2026Sayn yes for everything she want We're still together I'm still doin it but don do this guys be her boy friend and stay positive
Mar 30, 2026