ZealTurtle2692.5
#personal
ሰላም እንዴት ዋላቹ ከ1አመት ከ6ወር በፊት ከቤተሰብ ማለትም ማ ፋዘር ከወንድም እና እህቶቹ ላይ የሆነ መሬት ገዛ የግዢው ክፍያ በ1አመት ከ6ወር እንዲያልቅ ተሰማሙ ያኔ ችግር እንደሌለው እና ካርታው ላይ የተስማማነው ካሬ እንደሚሞላ ተስማማን ነገር ግን ሰሞኑን በኮሪደር ምክንያት ቦታው ሲለካ ከተባለው ካሬ ላይ ይጎድላል ፋዘር እዚ የለም እኔ ነኝ እዚ ሆኜ ጉዳዩን የምከታተለው ለፋዘር ብነግረው ስሜቱ ይረበሻል በዛ ላይ እኔ ሴት እና ልጅ ናት እያሉ(21 አመቴ ነው) advantage ሊወስዱ ሞከሩ ሙሉ ክፍያ የሚጠናቀቀው ከ2ወር በኋላ ነው ፋዘር መምጣት አይችልም ምን ባደርግ ይሻላል ተጨንቄያለው በዚ ጉዳይ እውቀት ያላቹ ሰዎች አትለፉኝ🥺🥺🥺
Mar 29, 20269 engagements