#health
እንዴት ናችሁ፣ ሚስቴ የእርግዝና ክትትል ለማድረግ አስባ ነበር፣ ጥሩ የሆነ አቅራቢያ ላይ የሚገኝ እና ተመጣጣኝ በሆነ ክፍያ የሚሰራ ዶክተር ጠቁሙኝ 🙏
Mar 29, 20262 engagements
እንዴት ናችሁ፣ ሚስቴ የእርግዝና ክትትል ለማድረግ አስባ ነበር፣ ጥሩ የሆነ አቅራቢያ ላይ የሚገኝ እና ተመጣጣኝ በሆነ ክፍያ የሚሰራ ዶክተር ጠቁሙኝ 🙏
Mar 29, 2026Yet akababi neh
Mar 29, 2026ላፍቶ ነኝ፣ ግን for example ጎፋ፣ ቄራ፣ መብራት ሀይል፣ ሳሪስ፣ ጀርመን፣ ጀሞ፣ ለቡ፣ ጋርመንት፣ ሃና ማርያም ቢሆን ጥሩ ነው፣
Mar 29, 2026