እንዴት ነው ይህ ግጥም? እባክሽ ተመለሽ ጠፍተሽ እንዳቀሪ እኔ ነኝ እንቺ ነሽ በረንዳ አዳሪ? ትመጫለሽ ብሎ ተስፋ አድርጎ ይህልቤ ፈዛዛ አንቺ ግን ክፉ ነሽ ቀረሽ እንደዋዛ ።
Mar 28, 2026በሩን መዝጋትህን በግጥም ነግረኸኝ እታገሳለሁ ማለቱስ ደስ ባለኝ ግን አንድ ስጋት... ድንገት መጣብኝ በሩንማ ዝጋው ቁልፉንም ያዘው ብቻህን ሆነህ ፈስህ እንዳይገድልህ እኔ እስክመጣ አፍኖ እንዳይጨርስህ! 😂💨
Mar 29, 2026