አንዳንድ ሰው ግን ለምንድነው በሰላም እያወራን እየተግባባን ድንገት አንድ ቀን ይጠፋሉ ስልክ አያነሱም text አይመልሱም ይኸው 2ሳምንት ሞላት ስልኬን አታነሳ text አትመልስም ሊያውም ደግሞ በጣም አሪፍ ጊዜ እያሳለፍን እያለ ነው ይሄ የተፈጠረው የምር መሄድ መብቷ ነው እኮ ትሂድ ግን ቢያንስ ምክንያቷን እንኳን ብትነግረኝ ምናለበት? 💔
Mar 28, 2026You are a backup, she is enjoying time with the real bf
Mar 28, 2026