#religion
ንሰሃ አባት ለመያዝ yeged ke kerb betekrstian nw mehon yalebet weys keyetm meyaz yechalal?
Mar 28, 20261 engagements
ንሰሃ አባት ለመያዝ yeged ke kerb betekrstian nw mehon yalebet weys keyetm meyaz yechalal?
Mar 28, 2026በአቅራቢያኽ ካለ ወይም ከምትገለገልበት ደብር መያዙ በአጭሩ ንስሐ አባትህ አንተን በቅርበት ለመከታተል አንተም ስትፈልጋቸው በቶሎ ለማግኘት ያስችልሃል እስከማውቀው ድረስ ግን በሕግ ደረጃ የግድ ቅርብ ካለ ቤተክርስቲያን ያዝ አትባልም። ( የበለጠ ግን የምትጠቀመው በአቅራቢያኽ ካለ ደብር ብትይዝ ነው )
Mar 28, 2026