#health
ኧረ ወገን እንዳታልፉት መላ በሉኝ ብብቴና groin area አካባቢ የሆነ ደስ እማይል ሽታ ይሸታል ደግሞ ሻውር ስወስድ ይብሳል ብዙም ግን ላብ አያደርገኝም ብዙ antifungalm antibacterialm ሞከርኩ አልሆነም please የምታቁት መፍትሔ ካላችሁ መላ በሉኝ
Mar 28, 20266 engagements
ኧረ ወገን እንዳታልፉት መላ በሉኝ ብብቴና groin area አካባቢ የሆነ ደስ እማይል ሽታ ይሸታል ደግሞ ሻውር ስወስድ ይብሳል ብዙም ግን ላብ አያደርገኝም ብዙ antifungalm antibacterialm ሞከርኩ አልሆነም please የምታቁት መፍትሔ ካላችሁ መላ በሉኝ
Mar 28, 2026Seek medical help we are not medical professionals to advice you in serious things
Mar 28, 2026Try lemon
Mar 28, 2026Cut it in half and rub on these areas
Mar 28, 2026Dermatologist doctors gar hid wendemalem
Mar 28, 2026አስቸኳይ ጥያቄ ለሕፃናት ማቆያ የሚሆን የውጪ መጫወቻ የት እንደሚሸጥ የምታውቁ የምትሸጡ አለሁ በሉኝ
Mar 28, 2026• Apply raw butter or egg yolk to groin & armpits • No soap on those areas • Drink milk or eat eggs • Avoid sugar and fried foods All raw ofc
Mar 28, 2026