Xavier237.5
#business
ከ 50,000 እስከ 100,000 ያለ ንግድ ፈቃድ ለመበደር የት መበደር እችላለሁ bank ም microfinance ቢሆን ችግር የለም አሪፍ የምትሉትን ንገሩኝ ከ interest ከፍጥነትም አንፃር
Mar 27, 20266 engagements
ከ 50,000 እስከ 100,000 ያለ ንግድ ፈቃድ ለመበደር የት መበደር እችላለሁ bank ም microfinance ቢሆን ችግር የለም አሪፍ የምትሉትን ንገሩኝ ከ interest ከፍጥነትም አንፃር
Mar 27, 2026Abisinya,(Appollo) ,wegagen ,sinka bank mebder techelalek
Mar 27, 2026ብድር በቀላሉ አታገኝም ማይክሮ ፋይናንስ ቢያንስ ከ3 እስከ 6 ወር መደበደር የፈለግኸውን 25% መቆጠብ አለብህ። ባንክም ቢሆን ማስያዣ ይጠይቁሃል በዛ ላይ processu ረጅም ነው። Just consider taking from friends
Mar 27, 2026እንደሱ ቢኖርማ ምን አሳሰበኝ ብለህ ነው
Mar 27, 2026