FoX24210
#personal
ሰላም እንዴት ናቹ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት አጋጣሚ Passportቴ ጠፋብኝ አረብ ሀገር ደግሞ ለመውጣት ለመግባት ለመንቀሳቀስ Passportት የግድ ያስፈልጋል እዚህ ለማውጣት ብሄድ ይይዙኛል Passportት ቁጥሩ የጠፋው አለኝ እባካችሁ ምን ላድርግ ?
Mar 25, 20261 engagements

Mar 25, 2026