Guys ድሮ የHighschool TD መምህር ነበርኩ አሁን ግን ከ2016 ዓ/ም ጀምሮ መንግስት ትምህርቱ እንዳይሰጥ ብሎ አስቀረዉ። ት/ቤቱ አላባረረኝም የሆነ ቢሮ ሰጥቶኝ እየሰራሁ ነዉ ነገር ግን ከሰዉ ተደርቤ ነዉ ምሰራዉ በዛ ላይ ያን ያክል ጠቃሚ መደብ ስላሎነ እዛ ግቢ ዘና ብየ በልበሙሉነት አልኖርም ብዙም ጠቃሚ እንዳልሆንኩ ስለማዉቅ በጣም ይደብረኛል እዛ መስራት። ዝምብየ ያለምንም ገቢ ደግሞ ስራዉን ማቆም አልፈልግም እስኪ ምታዉቁት ጥሩ የOnline buisness side hustle ጠቁሙኝ 🙏🙏🙏
Mar 24, 2026Efoytazone.com ezhe laye paritime full-time sera ayetafame be enasu new yegabawete moker tamage nacawe
Mar 24, 2026