#health
ሰላም ሰዎች ጥርሴን መታጠብ ፈልጌ ነበር እኔ በፊት ላይ ሳቅ 3አመት ያልፈዋል እጥበት 500-700 ነው እና ብሬስ ደሞ 4000-5000ነው አሁን ላይስ ?
Mar 24, 20264 engagements
ሰላም ሰዎች ጥርሴን መታጠብ ፈልጌ ነበር እኔ በፊት ላይ ሳቅ 3አመት ያልፈዋል እጥበት 500-700 ነው እና ብሬስ ደሞ 4000-5000ነው አሁን ላይስ ?
Mar 24, 20267000 yet new?
Mar 24, 2026joy alelh 8k lehultum 16k
Mar 24, 2026አሪፋ ክሊኒክ እጥበት 1500 ጀምሮ እንደ ጥርሱ ሁኔታ ነው ብሬስ ከ25k ጀምሮ ነው። ለዋጋ ቅናሽ ብላችሁ ያልሆነ ቦታ አትሰሩ ጥርስ ሴንሴቲቭ ፓርት ነው ባትሰሩ ቢቀር ይሻላል ምክሬ ነው🙏
Mar 24, 2026Shine yet nw adrashachew??
Mar 24, 2026