ሰላም ሰዎች እባካቹ is there any dentist plzzzzz help before I passed away 😭😭 ሰሞኑን በዚህ አራት ቀን ይሆናል ከጀመረኝ ምስል ላይ እንደምታዩት አንዱ part wisdom teeth gum አብጦአል ግቢ ክኒሊክ ስሄድ እያደገ ለሆነ ብለው በደንብ እራሱ ሳያዩኝ ibuprofen ሰጡኝ ህመሙን ማስታገሻ ጥርሴ 1st ላይ አድጎ ነበር በርግጥ የሱኛው ጥርሴ ቁመቱ አጠገቡ እንዳለው ጥርስ ያህል ከፍ አላለም ነበር ቢሆንም ግን ሙሉበሙሉ በቅሎ ይታይ ነበር ድንገት በዚህ አራት ቀን ህመም ጀመርን ሳየው በየቀኑ ድዴ አብጦ አሁን እንደምታዩት ሸፈነው በጣም ነው የሚያመው ስውር ያን ያህል አይሁን እንጂ ህመም አለው ከውጪ በኩልም ስጫነው እንደዛ አፌን ከፈት ሳደርግ ትንሽ ይሻላል አላስተኛ አለኝ ibuprofen እየወሰድኩ አስታግሰዋለሁ ግን እስከ መቼ በጊቢ ምግብ ደሞ በቀን ሁለቴ እየዋጥኩ ጨጓራዬን እራሱ እያመመኝ ነው ምንድነው መፍትሄው ልጠብቀው ይተወኛል ወይስ uncorrect growingነው እንደዛ እንዳልል ከወጣ ሁለት አመት ምናምን ያልፈዋል እንዴት አሁን ላይ እንዳዲስ ሊያመኝ ቻለ ከዚህ በፊት የጥርስ ህመምም የለብኝም በፈጣሪ ልለምናቹ ለሊር ቁጭ ብዬ ነው ማድረው እባካቹ መፍትሄ ንገሩኝ ምስሉን አይታቹ ምንድነው ችግሩ 🙏
Mar 24, 2026ለብ ባለ ውሃ ላይ ጨው በመጨመር በቀን 3-4 ጊዜ አፍሽን ተጉመጥመጭበት እብጠቱ ያለበትን አካባቢ በጣም ለስለስ ባለ ብሩሽ ቀስ ብለሽ አፅጂው ibuprofenን በባዶ ሆድ አትውሰጂ ለጨጓራሽ በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ የግድ ምግብ በልተሽ ውሰጂ ነገር ግን መድሃኒቱ ህመሙን እንጂ የኢንፌክሽኑን መንስኤ ስለማያጠፋው መፍትሄው ክሊኒክ መሄድ ነው
Mar 24, 2026