i'm sorry to say this gn እንደ ሀበሻ ደንቆሮ ህዝብ አለ ግን ሁሉንም ማለቴ አይደለም ነገር ግን ሰሞኑን በኢራን እና አሜሪካ ጦርነት ምክንያት ነዳጅ በመጨመሩ ብዙ ሰው ሲጨነቅ አንዳንዱ እኔ ምን አገባኝ መኪና የለኝ ሹፌር አይደለውም እያለ የሚያወራው ምን አይነት ድንቁርና ነው የምር በቁም ነገር ነዳጅ እንዴት የኢኮኖሚ ወሳኝ መሆኑን አይገባውም??ትራንስፖርት ላይ ጭማሪ ሲደረግ በበቅሎ,በፈረስ እና በአህያ ሊጓጓዝ ነው ምን አይነት iq ነው ግን እጣ ድልድል ላይ የደረሰን??
Mar 23, 2026ተው እንዲኽ አትበል ወንድሜ ! ተው ! እኛ ኢትዮጵያዊያን ማለት እኮ በጣም ቆሻሻ የኾንን ሕዝቦች ነን ! ! ባሪያ ኾነን የነጻነት ቀንን የምናከብር ! እርኩስ ኾነን ቅዱስ የምንመስል ! ሃይማኖት አለን እያለን ሃይማኖት ከሌላቸው ሕዝቦች የዘቀጥን ! አስመሳይ ፤ ክፉዎች ፤ ስለ ሃገርና ስለ ቤተክርስቲያን ግድ የሌለን ራስ ወዳዶች ! ሽለላ እና ፉከራ እንጂ ድፍረት የሌለን ቦቅቧቆች ! የምንከተለውን የማናውቅ ዕውሮች ! የመጣ የሄደው የሚነዳን ግልቦች ! ወይ ለጽድቅ ወይ ለኵነኔ የማንመች አየራዊ አጋንንቶች ! ውይይይይ በስመ አብ አኹን እንዲኽ ተኖሮ ነው ስንሞት የሚለቀስልን 😂😂 የውሸት እየኖርን የእውነት ልናልቅ ነው
Mar 23, 2026