945677.5
#business
Selam it's Urgent Addis Ababa ውስጥ ኮልፌ/አጠና ተራ የቦንዳ ልብስ በርካሽ የሚሸጥበት ቦታ አለ አይደል? ልክ እንደ ጨረታ....እንደሰማሁት ከጨረታም ይረክሳል ኮልፌ ሲሉ ነው የሰማሁት ከአውቶቡስ ተራ እንዴት ነው ወደ ገበያው የምሄደው ተባበሩን
Mar 23, 20265 engagements
Selam it's Urgent Addis Ababa ውስጥ ኮልፌ/አጠና ተራ የቦንዳ ልብስ በርካሽ የሚሸጥበት ቦታ አለ አይደል? ልክ እንደ ጨረታ....እንደሰማሁት ከጨረታም ይረክሳል ኮልፌ ሲሉ ነው የሰማሁት ከአውቶቡስ ተራ እንዴት ነው ወደ ገበያው የምሄደው ተባበሩን
Mar 23, 2026yemikensewma eko chareta nw keza eyametu nw atena tera atrfew mishetut ke atena tera asko chareta wanaw bota eza nw eza rkash nw
Mar 25, 2026Direct ale ke awtobis tera atenatera/kolfe gebeya enegam tagengaleh dm @k_iruvel
Mar 23, 2026