ፍቅር ላይ age matter ያደርጋል ወይ? ለምሳሌ ሰውነት አለው ትልቅ ይመስላል እድሜውን ዋሻት ቢያንስ በ3 ያንሳታል ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ቢሆኑ እና ትክክለኛ እድሜውን ቢናገር ያለያያል ወይ?
Mar 23, 2026ከእድሜው በላይ ውሸቱ ነው ከባድ እንጂ ሁለቱ እስከተዋደዱ ድረስ እድሜ ቁጥር ነው
Mar 23, 2026ፍቅር ላይ age matter ያደርጋል ወይ? ለምሳሌ ሰውነት አለው ትልቅ ይመስላል እድሜውን ዋሻት ቢያንስ በ3 ያንሳታል ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ቢሆኑ እና ትክክለኛ እድሜውን ቢናገር ያለያያል ወይ?
Mar 23, 2026ከእድሜው በላይ ውሸቱ ነው ከባድ እንጂ ሁለቱ እስከተዋደዱ ድረስ እድሜ ቁጥር ነው
Mar 23, 2026Aw alew fetarim bemknyat new adamn 30 amet hewann 15 amet adrgo yefeterchew wend lij ke set kemtbeslew ekul aybeslm yaw edme emayastemrew wend endalem hono bergt andand sewoch betam tewadew sinoru ytayal kebzuochu betkitu anew kehons beedme manesunm mekenel alebsh anchi kaltekebelshw lelaw people who kemnm belay wstshn adamchi yhonega ene meblte lene ayaskefagm yemilutn asti ende ene
Mar 24, 2026ምን መሰለህ ሰው እዚህ ጋር እንደሚወራው ቀላል አይደለም ማህበረሰቡ በጣም ነው influence ሚያደርገው ሴቷ ስትበልጥ እሷ ያንን መቋቋም ከቻለች age is number ግን ሁሌም ለሴቷ ከባድ ነው እኔ በ4ወር ስለምበልጠው ብቻ ያቋረጥኩት situationship አለ ለምሳሌ
Mar 23, 2026Idk what the deal is with ladies gn from what I've seen so far be edme mibeltut wend aymechachewm
Mar 23, 2026ሀበሻ ወረኛ ስለሆነ ይሁን🙆
Mar 23, 2026As for me its fine lelam nger washeto eskalhone derese
Mar 23, 2026So age አንቺ ጋር ትርጉም የለውም ጫናዎችን ትቋቋምያለሽ
Mar 23, 2026