#relationships
ሰላም በጣም ያስቸገረችኝ ሴት አለች ፖሊስ ጣብያና ከፍሎ ከማስቀጥቀጥ ውጪ ሌላ በምን ልበቀላት አስቸኳይ ነው አባካችሁ ልታሳብደኝ ነው
Mar 23, 20269 engagements
ሰላም በጣም ያስቸገረችኝ ሴት አለች ፖሊስ ጣብያና ከፍሎ ከማስቀጥቀጥ ውጪ ሌላ በምን ልበቀላት አስቸኳይ ነው አባካችሁ ልታሳብደኝ ነው
Mar 23, 2026Selam lemefter mokru yemn medebadeb new ykrta teteyayeku kalhone merak new
Mar 23, 2026"አስቸኳይ ነው"😅
Mar 23, 2026ብትችዪ ከሰው ጋር ሆነሽ ችግራችሁን አውሩ፣ ከዚያ አካባቢ ሽሺ ፣ አትናደጂ አትበጂ አይተሽ እንዳላየ ንቀሽ እለፊያት። በቀል የእግዚአብሔር ነው!
Mar 23, 2026😁😁
Mar 23, 2026Debdibyat
Mar 23, 2026Violent much?
Mar 23, 2026Believe me በየ ሰፈሩ ነገረኛ የተረገሙ ሴቶች አሉ እኔ ምኖርበትም አሉ you know what መፍትሄዉ ሲሳደቡሽ ሲናገሩሽ ክትክት ብለሽ መሳቅ 1-2-እብድ ነች ብለዉ ያወሩ ይሆናል።ግን you be happy..try.
Mar 23, 2026