ሰላም AEE ቤተሰብ በጭንቀት ልሞት ነው መፍትሄ የምትሉትን ሀሳብ ስጡኝ ፍቅረኛ አለቺኝ ከ Elementary ጀምሮ አብረን ነው የተማርነው በጣም እንዋደዳለን እስከ college አብረን ነው የተማርነው college ስንጨርስ እስዋ ራሴን እችላለሁ ብላ ከቤት ወጣች እኔ still ከቤተሰብ ጋር ነው ምኖረው ስራ አላገኘሁም እስካሁን በቻልኩት ሁሉ አግዛታለሁ እስዋ ግን ደሞዝዋ ትንሽ ስለሆነ ኑሮን መምራት ከብድትዋል እንደፍቅረኛ እያገዝከኝ አደለም ትለኛለች እኔ አቅም የለኝም ላግዝሽ ስለት ደሞ እንዴት ልታኖረኝ ነበር ፍቅረኛዬ የሆንከው ትለኛለች እኔም አቅሙ የለኝሙ ካቅሜ በላይ ስለሆነ እንለያይ ስላት እድሜዬን በልተህ ጥለሄኝ ልትሄድ ነው ትለኛለች እኔ እወዳታለሁ ግን እስዋ ምትፈልገውን ህይወት መስጠት ስላቃተኝ መለየት እፈልጋለሁ አደርጋለሁ ብዬ ስነሳ ማንም እንደሌላት ሳስብ ይጨንቀኛል መፍትሔ ምትሉትን ሀሳብ ስጡኝ አመሰግናለሁ!!
Mar 22, 2026አንተ በአቅምህ እያገዝካት ነው አይደለ ? በቃ ! ! ራሴን እችላለው ብላ ወጥታ ሲከብዳት አንተን መውቀስ ትክክል አይደለም ! ከመውጣቷ በፊት በጋራ ስለመኖር ምናምን አውርታህ ከነበረ ልክ የምትሆንበት መንገድ ነበረ ካልኾነ ሰውን መውቀሱ የተገባ አይደለም። እንዳትለያት እድሜዬን ጨርሰህ የምትልኽም ምን አልባትም በአቅምህ የምታግዛትም ነገር እንዳይቀር ስትል ይሆናል ! እንዴት ልታኖረኝ ነበረ ስትልኽ አግብቼሽ እስካልወጣሽ ወይም ውጪ ብዬ በመውጣትሽ ውስጥ እጄ እስከሌለበት ድረስ በፈቃድሽ ላደረግሽው ነገር ኃላፊነት አልወስድም በላት ! ! ጠይቃት ምንድነው የምትፈልጊው ብለኽ ፍላጎቷን !
Mar 22, 2026