DarkKnight12578.5
#religion
በክርስትና የባህር እና የየብስ የሚበሉ እና የማይበሉ የሚለዩበት ህግ ምን ምን ናቸዉ ?
Mar 22, 20269 engagements
በክርስትና የባህር እና የየብስ የሚበሉ እና የማይበሉ የሚለዩበት ህግ ምን ምን ናቸዉ ?
Mar 22, 2026በክርስትና የሚከለከሉት (የሞተ /መርዛማነት ያላቸው እና ለሌላ የተሰዉ እንዲሁም ደም ነው) ከእነዚህ ውጪ እንደባህል እንጂ እንደሃይማኖት ምንም የረከሰ የለም:: ነገር ግን ያንተ መብላት ሌላው ወንድምህን ሚያሰናክል ከመሰለህ ጨርሰህ ተወው::
Mar 22, 2026ሁሉም ይበላል
Mar 22, 2026የማይበሉ የየብስ ሰኮናቸው ድፍን ከሆነ ፣ የባህር ደግሞ ......
Mar 22, 2026Eee, yebahris
Mar 22, 2026