Drhu36.5
#technology
ሰላም ስልክ ለመግዛቴ አስቤ ነበር እና ስለ ቴክኖ ስፖርክ 40 ምን ሀሳብ አላቹ ተጠቅማቹ ምታውቁ ሰዎች የሆነ ነገር በሉኝ። ልግዛ? አልግዛ?
Mar 22, 20266 engagements
ሰላም ስልክ ለመግዛቴ አስቤ ነበር እና ስለ ቴክኖ ስፖርክ 40 ምን ሀሳብ አላቹ ተጠቅማቹ ምታውቁ ሰዎች የሆነ ነገር በሉኝ። ልግዛ? አልግዛ?
Mar 22, 2026ደና ገንዘብ ከያዝክ በፍፁም Tecno እና መሰሎቹን ስልክ አትግዛ Samsung ወይንም I Phone ግዛ እጅክ ላይ ከ 25K ጀምሮ ከያዝክ መግዛት ትችላለህ
Mar 22, 2026ምን አይነት ሳምሰንግ ሞዴል በ 25ሺ ብር ብገዛ አሪፍ ነው?
Mar 22, 2026A16 26500 new kechalk arif slk new
Mar 22, 2026Sam bitgeza yishalal
Mar 22, 2026