አረ ቤቴ ውሃ እያፈሰሰች ነው ምን ላርግለት
ከኮርኒስ በኩል ነው ሚያፈሰው
ሽጣት
የጣርያ ቀዳዳ ሲፈጠር ነው ሚሆነው ከላይ ወታቹ እዩትና በቆርቆሮ መለጠፊያ ድፈኑት...ከ ህንፃ መሳሪያ ገዝታቹ
ጠግነው ምኑ ነው ሚያፈሰው?