Why do men go silent during an argument? Why do women become all emotional the same time?
Mar 21, 2026znashn teyqat
Mar 21, 2026Why do men go silent during an argument? Why do women become all emotional the same time?
Mar 21, 2026znashn teyqat
Mar 21, 2026ለብዙ ወንዶች ዝምታ ግጭትን የማብረጃ መንገድ ነው። በጭቅጭቅ ወቅት የወንዶች የልብ ምት እና የአድሬናሊን መጠን በፍጥነት ሊጨምር ስለሚችል ይህን ስሜት ለመቆጣጠር እና ንዴታቸው ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ መጥፎ ነገር እንዳይናገሩ አእምሯቸው "ራስን ማረጋጊያ" መንገድ አድርጎ ዝምታን ይመርጣል። የወንዶቹ ዝምታ ለሴቶች ለጉዳዩ ትኩረት አለመስጠት ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። ይህ ደግሞ የበለጠ ስሜታዊ በመሆን ግንኙነቱን መልሶ ለመጠገን ጥረት እንዲያደርጉ ይገፋፋቸዋል። ያው ብዙ ሴቶች ስሜታቸውን በንግግር ወይም በማልቀስ በመግለጽ ውስጣዊ ጫናቸውን ስለሚቀንሱ ማለት ነው።( በዚኽ ጊዜ ነው የሚጨቃጨቁኽ 😁 አንተ ዝም ብለኽ ነገሩን ለመረዳተደ ሎጂካል ለመኾን ስታስብ እነሱ እንዴት ቢንቀኝ እና ባይፈልገኝ ወይም ችግራችንን መፍታት ባይፈልግ ነው እንጂ እያሉ ንትርክ ውስጥ የሚገቡት
Mar 22, 2026Koy gn setoch yet hedubn
Mar 22, 2026Oh that's a good question.
Mar 22, 2026That's our difference😂
Mar 21, 2026Because the Man is right, and the woman is wrong. It's like the saying, "you should not argue with a stupid person, because they will drag you down to their level and will beat you with experience", since the man knows this, he just goes silent.
Mar 22, 2026