Endet nachihu? Libam set dingl yehonech bcha nat? Weys ketidar befit dinglnawan yatach setm libam litbal yemtchilbet menged ale?
Mar 21, 2026ድንግልና ብቸኛው መስፈርት አይደለም። በመጽሐፍ ቅዱስ የቀደመ ሕይወታቸው የዝሙት የነበረ በኋላም ግን ልባቸው ተሰብሮ ወደክርስቶስ የተመለሱ ብዙ ልባም ሴቶች አሉ። ማርያም ግብጻዊት አንዷ ምሳሌ ናት።
Mar 21, 2026(edited)