#relationships
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ነገር ላማክራችሁ ፍቅረኛ ነበረኝ እና ወደ 1 አመት ቆይተናል ግን ዛሬ እራሴን ላዳምጥ ብሎ ተለያየን የሚገርመው ትላንት ድምፄን ሳይሰማ የሚያድር ልጅ ዛሬ ጨከነ ለምን እንደሆነ ባላውቅም 2 ጊዜ ይቅርታ አድርጌለታለሁ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ናፍቆኛል ከሱ ሌላ ማየት ማውራት አልፈልግም እንደ ቀልድ 2 ወር ሞላን ምን ላድርግ እንድረሳው??
Mar 21, 20262 engagements