4 ዓመት ከተማሪነት ጊዜ አንስቶ የቻልኩትን ሁላ ሞክሪያለሁ ለሷ እውነት በጣም ብዙ ነገር ከራሴ እያጎደልኩ ሞክሪያለሁ እሷን ለማስደሰት እና በጣም ደስ የሚል የፍቅር ጊዜ አሳልፈናል እውነት ሁሉ ነገሬ ናት እሷ ለእኔ በምንም ሁኔታ ማጣት የማልፈልጋት ሴት ናት አሁን ግን ቤተሰቧ በቃ ሌላ አቅም ያለው ሰው የሚያውቁት ሰው ምናምን ጋር እንድትጋባ ይፈልጋሉ ያንን ማስቆም የምችልበት ብቸኛ መንገድ 24 ሰዓት እየሰራሁ የሆነ ነገር ይዤ መገኘት ስችል ብቻ ነው እየሞከርኩት ያለሁት ነገር አለ ግን እስኪሳካ ምንም ነገር እየሰራሁ ገንዘብ መያዝ አለብኝ እና እባካችሁ ሌሊት ልሰራው የምችለው ስራ አለ ?
Mar 21, 2026አትልፋ ለሷ ሳይሆን ለራስህ ስትል ልፋ ወንድሜ ያንተ ካላት አለች ካላላት ደሞ የባሉካው ናት ተዋት 😂🤓
Mar 21, 2026