#technology
ZTE Blade A36 የተጠቀመ ወይም ስለስልኩ የምታውቁት ነገር ካለ መረጃ ስጡኝ።
Mar 21, 20262 engagements
ZTE Blade A36 የተጠቀመ ወይም ስለስልኩ የምታውቁት ነገር ካለ መረጃ ስጡኝ።
Mar 21, 2026Enie alegn..... Batrry, networku arif new minim ayilm.....cameraw bizu adelm.... Ena demo ke tele kehone mitigezaw safri Sim aykebelm
Mar 21, 2026አመሰግ ናለው። እኔም የኢንተርኔቱ ፍጥነት ተመችቶኛል ግ ን ምን ያክል ጊዜ ሆነው ከተገዛ ምናልባት ሲቆይ ፍጥነቱ የሚቀንስ ከሆነ ብዬ ነው ልክ እንደ ቴክኖ።
Mar 21, 2026