Gp12557
#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ ያለኝ ሱሪ ቦንዳ ነው ያው ከገዛሁት 5ወር ይሆነዋል ግን ሽታው አለቅም አለኝ ሽቶም ተቀብዬ ነፋሁበት ያው ነው ተሳቀኩኝ እኮ በምንድነው የሚለቀው ምን ላርግበት please የተቃጠለ የተቃጠለ ነው የሚለው ሽታው እባካቹ
Mar 21, 20268 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ያለኝ ሱሪ ቦንዳ ነው ያው ከገዛሁት 5ወር ይሆነዋል ግን ሽታው አለቅም አለኝ ሽቶም ተቀብዬ ነፋሁበት ያው ነው ተሳቀኩኝ እኮ በምንድነው የሚለቀው ምን ላርግበት please የተቃጠለ የተቃጠለ ነው የሚለው ሽታው እባካቹ
Mar 21, 2026በሎሚ ቆራርጠህ ዘፍዝፈው ለአንድ ምሽት ከዛ በኦሞ አለቅልቀህ አስጣው
Mar 21, 2026You might take the Clothes out of the bonda, but you can't take the bonda out of them.
Mar 21, 2026Bemn laslekekew nw yalkut
Mar 21, 2026