ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ አንድ ነገር እንድትረዱኝ እፈልጋለሁ እባካችሁ በቅንነት መልሱልኝ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ወንድ ነኝ 27 አመቴ ነው እና አፍንጫዬ በጣም ትልቅ ነው ከሰው ጋር መኖር አልቻልኩም ስራ መስራት ይከብደኛል አንዳንድ ቀን ቤት ዘግቼ ሳለቅስ ነው ምውለው ሰዎች ያገሉኛል ከህፃናት ጀምሮ ሲያዩኝ ይጠቋቆሙብኛል ይስቃሉ ለኔ በጣም ከብዶኛል ከሰው ተገሎ መኖር even ዘመዶቼ ይጠሉኛል እኔ ማደርገው ነገር ሁሌም ትክክል አይደለም በእነሱ ቤት ንቀታቸው በጣም ነው ሚያስጠላ ብቸኝነት 10 አመት በላይ ሆነኝ አልቻልኩም እራሴንም ለማጥፋት እየተገደድኩ አማራጭ አጣሁ ከቻላችሁ እርዱኝ እባካችሁ 😭
Mar 21, 2026Mejmriya erasehn tekbl ante yaltekblkewn yesewnt akal sew endikblleh atetbk yesew lij mnm betkonj yehone enken mawtatu rasu mayiker new ged ayisteh slesew beras metmamnhn adaber
Mar 21, 2026